Free Returns

ደንበኞች በሸመቱት እቃዎች ደስተኛ ካልሆኑ እና ይህ የሆነው በWAJOtrends ምክንያት እምደሆነ ካመኑ፣ ያለተጨማሪ ክፍያ መልሰው በሚፈልጉት መልክ እንደገና ማዘዝ ይችላሉ።

የደንብኛ አካውንትዎ ውስጥ በሚገኘው "return request" ቅሬታዎን ማስመዝገብ ይችላሉ።